Skip to main content

Translate Page

español | 中文 | français | Việt Nam | 한국어 | English | አማርኛ

Grading & Reporting → Report Cards

አማርኛ -- የአንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች ሪፖርት ካርዶች
AMHARIC -- Report Cards for Elementary Schools

MCPS ለመጪው 2018-2019 የትምህርት ዓመት ስለ ሪፖርት ካርድ እና የውጤት-ማርክ ስኬል(ሚዛን) ክለሳ ያደርጋል። ክለሳ የተደረገበት ምክንያት ትምህርትን ለተማሪዎች ይበልጥ ግልጽ በሆነ መንገድ ለማስተላለፍ እና ስለ ትምህርት ክህሎትና ስለ ሥራ እውቀት ልምድ ተጨማሪ መረጃ/ኢንፎርሜሽን ለመስጠት የተነደፈ ነው። ለውጡ ወላጆች፣ የት/ቤት ሠራተኞች፣እና ማህበረሰቡ ያደረጓቸውን አስተዋፅዎች ያንፀባርቃል።

ምን አዲስ ነገር አለ?

  • ከ2ኛ–5ኛ ክፍሎች A, B, C, D
  • ቁልፍ የመማር ክህሎቶችን ሪፖርትም ያካትታል።
  • (ከእያንዳንዱ የማርክ መስጫ ወቅት መመዘኛ/መለኪያ ርእሶች ላይ በተጨማሪ የዓመት-መጨረሻ አማካይ ውጤት) የአጠቃላይ ትምህርት ውጤትን ያካትታል።
  • የመዋእለ ህፃናት ተማሪዎች በዓመት (ከሁለት ጊዜ ይልቅ) አራት ጊዜ የሪፖርት ካርድ ያገኛሉ።

ኪንደርጋርደን

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ

Marking Period 1
Marking Period 2
Marking Period 3 
Marking Period 4

የመጀመሪያ ክፍል

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ

Marking Period 1
Marking Period 2
Marking Period 3 
Marking Period 4

ሁለተኛ ደረጃ

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ

Marking Period 1
Marking Period 2
Marking Period 3 
Marking Period 4


ሶስተኛ ደረጃ

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ
Marking Period 1
Marking Period 2
Marking Period 3 
Marking Period 4

አራተኛ ደረጃ

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ
Marking Period 1
Marking Period 2 
Marking Period 3 
Marking Period 4

ክፍል 4-5 ሂሳብ

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ
Marking Period 1
Marking Period 2 
Marking Period 3 
Marking Period 4


አምስተኛ ደረጃ

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ
Marking Period 1
Marking Period 2
Marking Period 3 
Marking Period 4

ከ 5 ኛ -6 ኛ የሂሳብ ትምህርት

ሪፖርት ካርድ

ለተመሳሳይ ጊዜ የወላጆች መመሪያ
Marking Period 1
Marking Period 2
Marking Period 3 
Marking Period 4